ምሳሌ 18:9-10

ምሳሌ 18:9-10 NASV

ለሥራው ደንታ የሌለው ሰው፣ የአጥፊ ወንድም ነው። የእግዚአብሔር ስም ጽኑ ግንብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ በመሮጥ ተገን ያገኝበታል።