ምሳሌ 14:26-27

ምሳሌ 14:26-27 NASV

እግዚአብሔርን የሚፈራ ጽኑ ዐምባ አለው፤ ልጆቹም መጠጊያ ይኖራቸዋል። እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ሰውን ከሞት ወጥመድ ያድነዋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}