የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ፊልጵስዩስ 4:12-13

ፊልጵስዩስ 4:12-13 NASV

ማጣትን ዐውቀዋለሁ፤ ማግኘትንም ዐውቀዋለሁ። ብጠግብም ሆነ ብራብ፣ ባገኝም ሆነ ባጣ፣ በማንኛውም ሆነ በየትኛውም ሁኔታ ያለኝ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር ተምሬአለሁ። ኀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ።

Free Reading Plans and Devotionals related to ፊልጵስዩስ 4:12-13