ፊልጵስዩስ 2:2

ፊልጵስዩስ 2:2 NASV

በአንድ ሐሳብ፣ በአንድ ፍቅር፣ በአንድ መንፈስና በአንድ ዐላማ በመሆን ደስታዬን ፍጹም አድርጉልኝ።