የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ፊልጵስዩስ 1:3-6

ፊልጵስዩስ 1:3-6 NASV

እናንተን ባስታወስሁ ቍጥር አምላኬን አመሰግናለሁ። ዘወትር ስለ ሁላችሁ ስጸልይ፣ በደስታ እጸልያለሁ፤ ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ እስካሁን ድረስ በወንጌል አገልግሎት ተካፋይ ሆናችኋልና። በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ።