የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ፊልሞና 1:4-5

ፊልሞና 1:4-5 NASV

አንተን በጸሎቴ በማስብህ ጊዜ አምላኬን ሁልጊዜ አመሰግናለሁ፤ ምክንያቱም በጌታ በኢየሱስ ያለህን እምነትና ለቅዱሳንም ሁሉ ያለህን ፍቅር ሰምቻለሁ።