እግዚአብሔርም (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “አሮንንና ልጆቹን እንዲህ በላቸው፤ ‘እስራኤላውያንን በምትባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሏቸው፤ “ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’ “በዚህ ሁኔታ ስሜን በእስራኤላውያን ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”
ዘኍል 6 ያንብቡ
ያዳምጡ ዘኍል 6
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ዘኍል 6:22-27
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos