የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማቴዎስ 10:5-6

ማቴዎስ 10:5-6 NASV

እነዚህን ዐሥራ ሁለቱን ኢየሱስ እንዲህ ከሚል ትእዛዝ ጋራ ላካቸው፤ “ወደ አሕዛብ አትሂዱ፤ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ። ይልቁንስ የእስራኤል ቤት ወደሆኑት ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች