ሉቃስ 15:3-4

ሉቃስ 15:3-4 NASV

ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ “ከእናንተ መካከል አንዱ መቶ በጎች ቢኖሩትና ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት፣ ዘጠና ዘጠኙን በሜዳ ላይ ጥሎ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ማን ነው?