ኢዮብ 40:1-5
ኢዮብ 40:1-5 NASV
እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤ “ከሁሉን ቻይ አምላክ ጋራ ተከራክሮ የሚረታው አለን? እግዚአብሔርን የሚወቅሥ እርሱ መልስ ይስጥ!” ኢዮብም ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። አንድ ጊዜ ተናገርሁ፤ የምመልሰው የለኝም፤ ሁለተኛም ተናገርሁ፤ ከእንግዲህ አንዳች አልጨምርም።”