ሰው ባያስተውለውም፣ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል፤ ሰዎች ዐልጋቸው ላይ ተኝተው ሳሉ፣ ከባድ እንቅልፍ ሲወድቅባቸው፣ በሕልም፣ በሌሊትም ራእይ ይናገራል። በጆሯቸው ይናገራል፤ በማስጠንቀቂያም ያስደነግጣቸዋል፤
ኢዮብ 33 ያንብቡ
ያዳምጡ ኢዮብ 33
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ኢዮብ 33:14-16
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos