ዮሐንስ 4:28-30

ዮሐንስ 4:28-30 NASV

ሴትዮዋም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ተመለሰች፤ ለሕዝቡም፣ “ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እርሱ ክርስቶስ ይሆን እንዴ?” አለች፤ እነርሱም ከከተማ ወጥተው እርሱ ወዳለበት አመሩ።