የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዮሐንስ 17:16-18

ዮሐንስ 17:16-18 NASV

እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ፣ እነርሱም ከዓለም አይደሉም። ቃልህ እውነት ነው፤ በእውነትህ ቀድሳቸው። አንተ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ።