የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኢሳይያስ 53:3

ኢሳይያስ 53:3 NASV

በሰዎች የተናቀና የተጠላ፣ የሕማም ሰውና ሥቃይ ያልተለየው ነበር። ሰዎች ፊታቸውን እንደሚያዞሩበት ዐይነት፣ የተናቀ ነበር፤ እኛም አላከበርነውም።