ዘፍጥረት 30:1

ዘፍጥረት 30:1 NASV

ራሔል ለያዕቆብ አንድም ልጅ እንዳልወለደችለት ባየች ጊዜ በእኅቷ ቀናች። ስለዚህ ያዕቆብን፣ “ልጅ ስጠኝ፤ አለዚያ እሞታለሁ” አለችው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}