የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሕዝቅኤል 23:35

ሕዝቅኤል 23:35 NASV

“ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ረስተሽኛል፤ ወደ ኋላም ገሸሽ አድርገሽኛልና የብልግናሽንና የሴሰኝነትሽን ውጤት ትሸከሚአለሽ።”