የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዘፀአት 24:15-17

ዘፀአት 24:15-17 NASV

ሙሴ ወደ ተራራ ሲወጣ ደመናው ተራራውን ሸፈነ፤ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ወረደ፤ ደመናውም ተራራውን እስከ ስድስት ቀን ድረስ ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን እግዚአብሔር በደመናው ውስጥ ሆኖ ሙሴን ጠራው። ለእስራኤላውያን የእግዚአብሔር ክብር በተራራው ጫፍ ላይ እንደሚባላ እሳት ሆኖ ይታይ ነበር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}