የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኤፌሶን 1:7-8

ኤፌሶን 1:7-8 NASV

በእርሱም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ባለጠግነት መጠን፣ በደሙ በተደረገ ቤዛነት፣ የኀጢአትን ይቅርታ አገኘን፤ ጸጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሁሉ አበዛልን።