የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

አሞጽ 2:1-3

አሞጽ 2:1-3 NASV

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ ሦስቱ የሞዓብ ኀጢአት፣ ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቍጣዬን አልመልስም፤ የኤዶምን ንጉሥ ዐጥንት፣ ዐመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥሏልና፤ የቂርዮትን ምሽጎች እንዲበላ፣ በሞዓብ ላይ እሳት እሰድዳለሁ፤ ሞዓብ በጦርነት ጩኸትና በመለከት ድምፅ መሐል፣ በታላቅ ሁካታ ውስጥ ይሞታል። ገዧን እደመስሳለሁ፣ አለቆቿንም ሁሉ ከንጉሧ ጋር እገድላለሁ፤” ይላል እግዚአብሔር።