የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

አሞጽ 1:13-15

አሞጽ 1:13-15 NASV

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ ሦስቱ የአሞን ኀጢአት፣ ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቍጣዬን አልመልስም፤ ድንበሩን ለማስፋት፣ የገለዓድን ነፍሰ ጡር ሴቶች ሆድ ቀድዷልና። በጦርነት ቀን በጩኸት ውስጥ፣ በማዕበል ቀን በዐውሎ ነፋስ ውስጥ፣ ምሽጎቿን እንዲበላ፣ በረባት ቅጥሮች ላይ እሳት እሰድዳለሁ። ንጉሧ ከሹማምቱ ጋር፣ በአንድነት ተማርኮ ይሄዳል፣” ይላል እግዚአብሔር።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}