የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ጢሞቴዎስ 4:6-7

2 ጢሞቴዎስ 4:6-7 NASV

እኔ እንደ መጠጥ ቍርባን መሥዋዕት ለመፍሰስ ተቃርቤአለሁ፤ ተለይቼ የምሄድበትም ጊዜ ደርሷል። መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤ ሩጫውን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖትንም ጠብቄአለሁ።