የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ሳሙኤል 22:33-35

2 ሳሙኤል 22:33-35 NASV

ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣ መንገዴንም የሚያቀና እርሱ አምላኬ ነው። እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች ያበረታል፤ በከፍታዎችም ላይ አጽንቶ ያቆመኛል። እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናል፤ ክንዶቼም የናስ ቀስት ይገትራሉ።