የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ሳሙኤል 1:19-20

2 ሳሙኤል 1:19-20 NASV

“እስራኤል ሆይ፤ ክብርህ በኰረብቶችህ ላይ ተወግቶ ሞቷል፤ ኀያላኑ እንዴት እንደዚህ ይውደቁ! “ይህን በጌት አትናገሩ፤ በአስቀሎናም መንገዶች አታውጁት፤ የፍልስጥኤም ቈነጃጅት አይደሰቱ፤ ያልተገረዙት ሴቶች ልጆች እልል አይበሉ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}