የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ሳሙኤል 16:23

1 ሳሙኤል 16:23 NASV

ክፉው መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሳኦል ላይ በሚመጣበት ጊዜ፣ ዳዊት በገናውን ይዞ ይደረድር ነበር፤ ሳኦልም ይሻለው ነበር፤ ክፉውም መንፈስ ከርሱ ይርቅ ነበር።