የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ዜና መዋዕል 29:10

1 ዜና መዋዕል 29:10 NASV

ዳዊትም በመላው ጉባኤ ፊት እግዚአብሔርን እንዲህ ሲል አመሰገነ፤ “የአባታችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ከዘላለም እስከ ዘላለም ለአንተ ምስጋና ይሁን።