1
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔር ጠባቂያ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፥ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31
የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው፥ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ ጋሻ ነው።
3
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:2
እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፥
4
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:33
ኃይልን የሚያስታጥቀኝ፥ መንገዴንም የሚያቃና፥
5
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:29
አቤቱ፥ አንተ መብራቴ ነህና፥ እግዚአብሔርም ጨለማዬን ያበራል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች