1
መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞን 8:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንደ ቀለበት በልብህ፥ እንደ ቀለበትም ማኅተም በክንድህ አኑረኝ፤ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፥ ቅንዐትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና። ላንቃዋ እንደ እሳት ላንቃ እንደ ነበልባል ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞን 8:7
ብዙ ውኃ ፍቅርን ያጠፋት ዘንድ አይችልም፥ ፈሳሾችም አያሰጥሙአትም፤ ሰው የቤቱን ሀብት ሁሉ ስለ ፍቅር ቢሰጥ ፈጽሞ አይንቁትም።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች