1
መዝሙረ ዳዊት 88:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ ምሕረትህን ለዘለዓለም እዘምራለሁ። ጽድቅህንም በአፌ ለልጅ ልጅ እናገራለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 88:2
“ምሕረትን ለዘለዓለም አንጻለሁ” ብለሃልና፥ ጽድቅህ በሰማይ ጸና።
3
መዝሙረ ዳዊት 88:13
ክንድህ ከኀይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች፥ ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች።
Home
Bible
Plans
Videos