1
መዝሙረ ዳዊት 58:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሕግህን እንዳይረሱ አትግደላቸው፤ አቤቱ፥ አምላኬና ረዳቴ፥ በኀይልህ በትናቸው፥ አዋርዳቸውም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 58:3
እነሆ፥ ነፍሴን አድድነዋታልና፥ ብርቱዎችም በላዬ ተነሡ፤ አቤቱ፥ በበደሌም አይደለም፥ በኀጢአቴም አይደለም።
3
መዝሙረ ዳዊት 58:1-2
አምላኬ ሆይ፥ ከጠላቶች አድነኝ፤ በላዬም ከቆሙት አስጥለኝ። ከዐመፅ አድራጊዎች ታደገኝ፥ ከደም ሰዎችም አድነኝ።
Home
Bible
Plans
Videos