የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 58:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 58:1-2 አማ2000

አም​ላኬ ሆይ፥ ከጠ​ላ​ቶች አድ​ነኝ፤ በላ​ዬም ከቆ​ሙት አስ​ጥ​ለኝ። ከዐ​መፅ አድ​ራ​ጊ​ዎች ታደ​ገኝ፥ ከደም ሰዎ​ችም አድ​ነኝ።