1
መዝሙረ ዳዊት 34:18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ በታላቁ ጉባኤ ውስጥ እገዛልሃለሁ፥ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግንሃለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 34:4
ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐሳቈሉም፤ ክፋትን በእኔ ላይ የሚመክሩ ይፈሩ፥ ወደ ኋላቸውም ይመለሱ።
3
መዝሙረ ዳዊት 34:19
በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጠሉኝና በዐይናቸው የሚጠቃቀሱብኝም።
4
መዝሙረ ዳዊት 34:8
ያላወቋት ወጥመድ ትምጣባቸው፥ የሸሸጓትም ወጥመድ ትያዛቸው፤ በዚህችም ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።
5
መዝሙረ ዳዊት 34:5
በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያስጨንቃቸው።
6
መዝሙረ ዳዊት 34:17
አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ትፈርድልኛለህ? ነፍሴን ከክፉ ሥራቸው፥ ብቸኝነቴንም ከአንበሶች አድናት፥
7
መዝሙረ ዳዊት 34:7
በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋታልና።
8
መዝሙረ ዳዊት 34:14
ለወዳጆቼና ለወንድሞቼ እንደማደርግ አደረግሁ፤ እንደሚያለቅስና እንደሚተክዝ ራሴን ዝቅ ዝቅ አደረግሁ።
9
መዝሙረ ዳዊት 34:13
እኔስ ባሠቃዩኝ ጊዜ ማቅ ለበስሁ፥ ነፍሴንም በጾም አደከምኋት፤ ጸሎቴም ወደ ብብቴ ተመለሰ።
10
መዝሙረ ዳዊት 34:15
በእኔ ላይ ተሰበሰቡ፥ ደስም አላቸው፤ ይገርፉኝ ዘንድ ተማከሩ፥ እኔ ግን አላወቅሁም። ተሰበሩ፥ አልደነገጡምም።
11
መዝሙረ ዳዊት 34:3
ሰይፍህን ምዘዝ፥ የሚከብቡኝንም ክበባቸው ነፍሴን፦ ረዳትሽ እኔ ነኝ በላት።
Home
Bible
Plans
Videos