1
መዝሙረ ዳዊት 26:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ክፉዎች ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ የሚያሠቃዩኝ እነዚያ ጠላቶቼ ደከሙ፥ ወደቁም። ሠራዊትም ቢጠላኝ ልቤ አይፈራብኝም፤ ሠራዊትም ቢከቡኝ በእርሱ እተማመናለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 26:1
እግዚአብሔር ያበራልኛል፥ ያድነኛልም፤ ምን ያስፈራኛል? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ ምን ያስደነግጠኛል?
Home
Bible
Plans
Videos