የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 26:2-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 26:2-3 አማ2000

ክፉ​ዎች ሥጋ​ዬን ይበሉ ዘንድ በቀ​ረቡ ጊዜ፥ የሚ​ያ​ሠ​ቃ​ዩኝ እነ​ዚያ ጠላ​ቶቼ ደከሙ፥ ወደ​ቁም። ሠራ​ዊ​ትም ቢጠ​ላኝ ልቤ አይ​ፈ​ራ​ብ​ኝም፤ ሠራ​ዊ​ትም ቢከ​ቡኝ በእ​ርሱ እተ​ማ​መ​ና​ለሁ።