1
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:24
ነፍሴ፥ “እግዚአብሔር እድል ፋንታዬ ነው፤ ስለዚህ ጠበቅሁት” አለች።
3
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:25
ጤት። እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው፤
4
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:40
ኖን። መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፤ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።
5
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:57
በጠራሁህ ቀን ወደ እኔ ቅረብ፤ “አትፍራም” በለኝ።
Home
Bible
Plans
Videos