1
መጽሐፈ ኢዮብ 3:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የተጠራጠርሁት ነገር መጥቶብኛልና፥ ያሰብሁትም ደርሶብኛል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 3:26
ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ ፀጥታም አላገኘሁም፥ አላረፍሁም። ነገር ግን መከራ ደረሰችብኝ።”
3
መጽሐፈ ኢዮብ 3:1
ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፈተ፥ የተወለደባትንም ቀን ረገመ።
Home
Bible
Plans
Videos