1
ትንቢተ ኤርምያስ 28:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ስለ ሰላም ትንቢት የተናገረ ነቢይ ትንቢቱ በደረሰ ጊዜ፥ እግዚአብሔር በእውነት የላከው ነቢይ እንደ ሆነ ይታወቃል።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ኤርምያስ 28:15-16
ነቢዩም ኤርምያስ ሐሰተኛውን ሐናንያን፥ “ሐናንያ ሆይ ስማ፤ እግዚአብሔር አልላከህም፤ ነገር ግን ይህ ሕዝብ በሐሰት እንዲታመን አድርገሃል። ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ ከገጸ ምድር አስወግድሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ላይ ዐመፅን ተናግረሃልና በዚህ ዓመት ትሞታለህ” አለው።
3
ትንቢተ ኤርምያስ 28:17
ሐሰተኛው ነቢይ ሐናንያም በዚያው ዓመት በሰባተኛው ወር ሞተ።
Home
Bible
Plans
Videos