1
መጽሐፈ ዕዝራ 4:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የሀገሩም ሕዝብ የይሁዳን ሕዝብ እጅግ ያዳክሙ ነበር፤ እንዳይሠሩም ከለከሉአቸው፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ዕዝራ 4:5
ምክራቸውንም ያፈርሱ ዘንድ በፋርሱ ንጉሥ በቂሮስ ዘመን ሁሉ እስከ ፋርስ ንጉሥ እስከ ዳርዮስ መንግሥት ድረስ መካሪዎችን ገዙባቸው።
3
መጽሐፈ ዕዝራ 4:3
ዘሩባቤልና ኢያሱም፥ የቀሩትም የእስራኤል አባቶች ቤቶች አለቆች፥ “የአምላካችንን ቤት መሥራት ለእኛና ለእናንተ አይደለም፤ እኛ ራሳችን ግን የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዳዘዘን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ቤት እንሠራለን” አሉአቸው።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች