1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ልብ ሁሉ ይማረክ ዘንድ ኅሊናም ለክርስቶስ ይገዛ ዘንድ በእግዚአብሔር ላይ የሚታበየውንና ከፍ ከፍ የሚለውን እናፈርሳለን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:4
የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ጽኑ ምሽግን በሚያፈርስ በእግዚአብሔር ኀይል ነው እንጂ።
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:3
በሥጋችንስ እንሄዳለን፤ ነገር ግን በእርሱው ሥርዐት የምንሄድና የምንዋጋ አይደለም።
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:18
እግዚአብሔር ያከበረው ብቻ ይከብራል እንጂ ራሱን የሚያከብር የተመረጠ አይደለም።
Home
Bible
Plans
Videos