1
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልእ 15:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እናንተ ግን ለሥራችሁ ዋጋ ይሆንላችኋልና በርቱ፤ እጆቻችሁም አይላሉ።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልእ 15:2
እርሱም ንጉሡን አሳን፥ የይሁዳንና የብንያምን ሕዝብ ሁሉ ሊገናኝ ወጣ፤ እንዲህም አለ፥ “አሳ ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፥ ስሙኝ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብትሆኑ እርሱ ከእናንተ ጋር ይሆናል፤ ብትፈልጉትም ይገኝላችኋል፤ ብትተዉት ግን ይተዋችኋል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች