1
ትንቢተ ሶፎንያስ 1:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በጌታ የመዓት ቀን ብራቸውና ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም፤ ምድር ሁሉ በቅንዓቱ እሳት ትበላለች፥ እርሱም በምድር የሚኖሩትን ሁሉ አስፈሪ ፍፃሜ ያመጣባቸዋልና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ሶፎንያስ 1:14
ታላቁ የጌታ ቀን ቀርቧል፤ የጌታ ቀን ድምፅ ቀርቧል እጅግም ፈጥኖአል፤ ኃያሉም በዚያ ምርር ብሎ ይጮኻል።
3
ትንቢተ ሶፎንያስ 1:7
በጌታ በእግዚአብሔር ፊት ዝም በሉ! የጌታ ቀን ቀርቧልና፤ ጌታ መሥዋዕትን አዘጋጅቷል የጠራቸውንም ቀድሶአል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች