1
መዝሙረ ዳዊት 145:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታ ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 145:8
ጌታ ርኅሩኅና መሓሪ ነው፥ ከቁጣ የራቀ፥ ጽኑ ፍቅሩም ብዙ ነው፥
3
መዝሙረ ዳዊት 145:9
ጌታ ለሁሉም ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።
4
መዝሙረ ዳዊት 145:3
ጌታ ታላቅ ነው እጅግም የተመሰገነ ነው፥ ታላቅነቱም የማይመረመር ነው።
5
መዝሙረ ዳዊት 145:13
መንግሥትህ የዘለዓለም መንግሥት ናት፥ ግዛትህም ለልጅ ልጅ ነው።
Home
Bible
Plans
Videos