1
መዝሙረ ዳዊት 142:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ወደ ቀኝ ተመለከትሁ አየሁም፥ የሚያውቀኝም አጣሁ፥ መሸሸጊያም የለኝም፥ ስለ ነፍሴም የሚያስብ የለም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 142:7
እጅግ ተቸግሬአለሁና ጩኸቴን አድምጥ፥ በርትተውብኛልና ከሚያሳድዱኝ አድነኝ።
3
መዝሙረ ዳዊት 142:3
ሮሮዬን በፊቱ አፈስሳለሁ፥ መከራዬንም በፊቱ እናገራለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 142:1
5
መዝሙረ ዳዊት 142:6
አቤቱ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ፦ አንተ መጠጊያዬ ነህ፥ በሕያዋንም ምድር አንተ እድል ፈንታዬ ነህ አልሁ።
Home
Bible
Plans
Videos