1
መጽሐፈ ምሳሌ 31:30
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ደም ግባት ሐሰት ነው፥ ውበትም ከንቱ ነው፥ ጌታን የምትፈራ ሴት ግን እርሷ ትመሰገናለች።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26
ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፥ በሚመጣውም ዘመን ላይ ትስቃለች። በጥበብ ትናገራለች፥ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።
3
መጽሐፈ ምሳሌ 31:20
እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች።
4
መጽሐፈ ምሳሌ 31:10
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል።
5
መጽሐፈ ምሳሌ 31:31
ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት።
6
መጽሐፈ ምሳሌ 31:28
ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጉን ነሽ ይሏታል፥ ባሏ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች