1
ትንቢተ አሞጽ 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ምንጭ ይፍሰስ።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ አሞጽ 5:14
በሕይወት እንድትኖሩ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲሁም እናንተ እንደ ተናገራችሁት የሠራዊት አምላክ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
3
ትንቢተ አሞጽ 5:15
ክፉውን ጥሉ፥ መልካሙንም ውደዱ፥ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ፤ ምናልባት የሠራዊት አምላክ ጌታ ለዮሴፍ ትሩፍ ይራራ ይሆናል።
4
ትንቢተ አሞጽ 5:4
ጌታም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ “እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች