1
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ራሳቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:15
አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዐይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ።
3
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:16
አሁንም ስሜ ለዘለዓለም በዚያ እንዲኖር ይህን ቤት መርጫለሁ ቀድሻለሁም፤ ዐይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።
4
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:13
ዝናብ እንዳይወርድ ሰማያቱን ብዘጋ፥ ወይም ምድሪቱን እንዲበላ አንበጣን ባዝዘው፥ ወይም በሕዝቤ ላይ ቸነፈር ብሰድድ፥
5
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:12
ጌታም ለሰሎሞን በሌሊት ተገልጦ እንዲህ አለው፦ “ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ ይህንም ስፍራ ለራሴ ለመሥዋዕት ቤት መርጫለሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች