1
1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 8:56
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“በገባው የተስፋ ቃል መሠረት ለሕዝቡ ሰላምን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን፤ በአገልጋዩ በሙሴ አማካይነት ከሰጠውም መልካም ተስፋ ምንም የቀረ የለም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 8:23
እንዲህም አለ፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ! በላይ በሰማይ በታችም በምድር አንተን የሚመስል አምላክ የለም፥ በፍጹም ልባቸው በፊትህ ለሚሄዱ አገልጋዮችህ ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ፤
Home
Bible
Plans
Videos