1
መጽሐፈ መዝሙር 95:6-7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኑ፤ ዝቅ ብለን እንስገድ! በፈጣሪያችን በእግዚአብሔር ፊት እንንበርከክ! እርሱ አምላካችን ነው፤ እኛም እርሱ የሚጠነቀቅልን ሕዝቦቹና የሚያሰማራን መንጋዎቹ ነን፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 95:1-2
ኑ፤ እግዚአብሔርን በመዝሙር እናመስግን! ለመዳናችን አምባም የድል እልልታ እናስተጋባለት! ወደ ፊቱ ቀርበን እናመስግነው፤ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል!
3
መጽሐፈ መዝሙር 95:3
እግዚአብሔር ታላቅ ንጉሥ ነው፤ በሌሎች አማልክት ሁሉ ላይም ንጉሥ ነው።
4
መጽሐፈ መዝሙር 95:4
የመሬት ጥልቀቶች በመዳፉ ውስጥ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos