1
መጽሐፈ መዝሙር 90:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ጥበበኞች ለመሆን እንድንችል ዕድሜአችን ምን ያኽል አጭር እንደ ሆነ አስተምረን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 90:17
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ! በረከትህ ከእኛ ጋር ይሁን፤ የምናደርገውንም ሁሉ አሳካልን።
3
መጽሐፈ መዝሙር 90:14
በዘመናችን ሁሉ እንድንዘምርና ደስ እንዲለን ዘለዓለማዊውን ፍቅርህን በየማለዳው አሳየን።
4
መጽሐፈ መዝሙር 90:2
ተራራዎችን ከመሥራትህና ዓለምንም ከመፍጠርህ በፊት፥ አንተ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም አምላክ ነህ።
5
መጽሐፈ መዝሙር 90:1
እግዚአብሔር ሆይ! በዘመናት ሁሉ አንተ መጠጊያችን ነህ።
6
መጽሐፈ መዝሙር 90:4
ለአንተ አንድ ሺህ ዓመት እንደ አንድ ቀን ነው፤ አልፎ እንደ ሄደው እንደ ትናንት ነው፤ እንደ ሌሊትም ጥቂት ሰዓቶች ነው።
Home
Bible
Plans
Videos