1
መጽሐፈ መዝሙር 7:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ስለ እውነተኛነቱ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ለልዑል አምላክ ስም የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 7:10
ልባቸው ቅን የሆኑትን የሚያድን፥ ልዑል እግዚአብሔር፥ እርሱ ጋሻዬ ነው።
3
መጽሐፈ መዝሙር 7:11
እግዚአብሔር ሁልጊዜ በክፉዎች ላይ የሚፈርድ ትክክለኛ ዳኛ ነው።
4
መጽሐፈ መዝሙር 7:9
ኅሊናንና ልብን የምትመረምር ጻድቅ አምላክ ሆይ! የክፉዎችን ዐመፅ አጥፋ፤ የጻድቃንንም ደኅንነት ጠብቅ።
5
መጽሐፈ መዝሙር 7:1
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! የምተማመንብህ መማጸኛዬ አንተ ነህ፤ ከሚያሳድዱኝ ሁሉ ታደገኝ፤ አድነኝም።
Home
Bible
Plans
Videos