1
መጽሐፈ መዝሙር 148:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የእርሱ ስም ከሌሎች ስሞች ስለሚበልጥና ክብሩም ከምድርና ከሰማይ በላይ ከፍ ያለ ስለ ሆነ ሁሉም የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 148:5
ሁሉም የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ! እርሱ አዘዘ እነርሱም ተፈጠሩ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 148:1
እግዚአብሔርን አመስግኑ! ከላይ ከሰማያት አመስግኑት።
Home
Bible
Plans
Videos